am_tn/ezr/02/31.md

351 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

ይህ ከምርኮ የተመለሱትን ሰዎች ዘሮቻቸው ይኖሩበት ከነበረው ስፍራ ጋር የተጠቀሱ የእያንዳንዱ ቡድን ስም ዝርዝር ቀጣይ ክፍል ነው፡፡

ካሪም --- ሎድ --- ሐዲድ ---- ኦኖ

እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡