am_tn/ezr/02/19.md

779 B
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ

ይህ ከምርኮ የተመለሱትን ሰዎች ቀጣይ የስም ዝርዝር እና እያንዳንዱን ቡድን ከነቁጥራቸው የሚያቀርብ መረጃ ነው፡፡ ከምዕራፍ 2፡21 ጀምሮ የተጠቀሱት ከመጀመሪያው ከመጡበት ስፍራ ጋር የተዘረዘሩ ስሞች ናቸው፡፡

ሐሱም --- ጋቤር

እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው፡፡

ዘጠና-አምስት --- ሃምሳ-ስድስት

95 --- 56

የቤተልሔም ልጆች

ዘሮቻቸው በይሁዳ ከተሞች ይኖሩ የነበሩት ሰዎች ስም ዝርዝር እና ቁጥራቸው ከዚህ ይጀምራል፡፡

ነጦፋ

ይህ በይሁዳ ያለ ከተማ ስም ነው፡፡