am_tn/ezr/02/11.md

450 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ይህ ከምርኮ የተመለሱትን ሰዎች ቀጣይ የስም ዝርዝር እና እያንዳንዱን ቡድን ከነቁጥራቸው የሚያቀርብመረጃ ነው፡፡

ቤባይ --- ዓዝጋድ --- አዶኒቃም

እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው፡፡

በጉዋይ

ይህ የሰው ስም ነው፡፡ ዕዝራ 2፡02ን እንደተ እንደተረጎምከው ተመልከት