am_tn/ezr/02/01.md

617 B

አጠቃላይ መረጃ

ይህ ክፍል ከስደት የተመለሱትን ሰዎች ስም ዝርዝር በመግለጽ ይጀምራል፡፡

ወጡ

ይህ ወደ ኢየሩሳሌም መጓዛቸውን የሚያመለክት ነው፡፡ ‹‹ተመለሱ›› ወይም ‹‹ተመልሰው መጡ››

ሠራያ፣ ረዕላያ፣ መረዶክዮስ፣ በላሳን፣ መሴፋር፣ በጉዋይ፣ ሬሁም፣ እና በዓና

እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው፡፡

ቁጥራቸውም ይህ ነው

ይህ የሚያሳየው የሰዎቹን የስም ዝርዝር ነው 2፡3-35