አጠቃላይ መረጃ፡
እነዚህ ቁጥር የተሰጣቸው የዕቃዎች ዝርዝር ናቸው፡፡
ሰላሣ--- አንድ ሺህ --- ሃያ - ዘጠኝ --- 410
‹‹30 --- 1,000 --- 29 --- አራት መቶ አሥር››
ሰሐኖች --- ጎድጓዳ ሰሐኖች
ለእግር መታጠቢያ የሚያገለግሉ ውኃ የሚይዙ ዕቃዎች
5,400 --- ጠቅላላ
‹‹ አምስት ሺህ አራት መቶ --- ጠቅላ፡፡›› እነዚህ ከባቢሎን ወደ ኢየሩሳሌም የተመለሱ፣ ከዚህ በላይ በተናጠል የተዘረዘሩ ጠቅላላ ዕቃዎች ቁጥር ነው