እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው
ዕቃዎቹን በአንድ ሰው እጅ አስቀመጡአቸው የሚለው አባባል ያ ሰው በእጁ የገባውን ዕቃ እንደወደደው ለማድረግ ይፈቀድለታል ማለት ነው፡፡ ‹‹ሚትሪዳጡን በንብረቶቹ ላይ ኃላፊ አደረገው›› ወይም ‹‹ ሚትሪዳጡን በዕቃዎቹ ላይ ኀላፊነት ሰጠው..
በገንዘብ ላይ የተሾመ ባለሥልጣን