ቀደም ባለው ቁጥር እንደተጠቀሰው እግዚአብሔር ያነሣሣቸው ሰዎችን ሥራ ያመለክታል፡፡
ያነሣሣው የሚለው ቃል አንድን ሰው የሥራው ተሳታፊ እንዲሆን ማድረግን ያመለክታል፡፡ ዕዝራ 1፡1 እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት፡፡ ‹‹እግዚአብሔር እንዲሄድ ያደረገው እያንዳንዱ››