am_tn/ezr/01/03.md

329 B

የእርሱ ሕዝብ

የእግዚአብሔር ሕዝብ

በሚኖርበትም ስፍራ ሁሉ ለቀረው ሰው --- ይርዱት

ባሉበት ለመቅረት የመረጡት እስራኤላውያን ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ የመረጡትን በገንዘብና በቁሳቁስ ይርዱአቸው፡፡