am_tn/ezk/48/27.md

1.5 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለህዝቅኤል ስለእስራኤል ሰዎች መልዕክቱን መስጠቱን ቀጥሏል

ታማር…ሜሪባ ቃዴስ

የከተሞች ስም፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 47፡19 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

የግብጽ ጅረቶች

በሰሜናዊ ሲና ክፍል የሚገኝ በጣም ረጅም ጠባብ ሸለቆ፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 47፡19 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

እናንተ

ይህ ብዙ ቁጥር ሲሆን የሚያመለክተው የእስራኤልን ህዝብ ነው፡፡ (አንተ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ)

እጣ ጣሉ

ይህ በሕዝቅኤል 45፡1 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

ይህ የጌታ የያህዌ ትዕዛዝ ነው

ያህዌ ራሱን በስሙ የሚገልጸው/የሚምለው፤ የተናገረው እርግጠኛ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 5፡11 ላይ እንዴት እንተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "ጌታ ያህዌ የተናገረው ይህንን ነው" ወይም "እኔ ጌታ ያህዌ የተናገርኩት ይህ ነው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)