am_tn/ezk/48/19.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለህዝቅኤል ስለእስራኤል ሰዎች መልዕክቱን መስጠቱን ቀጥሏል

ሃያ አምስት ሺህ ክንድ

እያንዳንዱ ረጀም ክንድ ወደ 54 ሴንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "25000 ክንድ " ወይም "ወደ 13.5 ኪሎ ሜትር" (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

በዚህ መንገድ ከከተማይቱ መሬት ጋር የምድሪቱን ቅዱስ ስጦታ ታቀርባላችሁ፡፡

"ቅዱሱን ስጦታ እና የከተማይቱን ሀብት ታቀርባላችሁ"

እናንተ

ይህ ብዙ ቁጥር ሲሆን የሚያመለክተው የእስራኤልን ህዝብ ነው፡፡ (አንተ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ)

ቅዱስ ስጦታ

የእስራኤል ህዝብ ለሌዋውያን፣ ለካህናት፣ እና ለቤተ መቅደስ እንዲሆን ለእግዚአብሔር የሰጠው መሬት