am_tn/ezk/48/13.md

997 B

ሃያ አምስት ሺህ ክንድ… አስር ሺህ ክንድ

እያንዳንዱ ረጀም ክንድ ወደ 54 ሴንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "25000 ክንድ … 10000 ክንድ" ወይም "ወደ 13.5 ኪሎ ሜትር …ወደ 5.4 ኪሎ ሜትር" (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ይህ የመጀመሪያው ፍሬ

"የመጀመሪያው ፍሬዎች የሆነ ይህ መሬት፡፡ እዚህ ስፍራ "ፍሬዎች" የሚለው ምናልባት ከመስዋዕቶቹ ሁሉ ምርጥ የሆኑ ነገሮች ለእግዚአብሔር ለማቅረብ ተለይተዋል ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ መሬት የተገለጸው በዚያ መንገድ፣ ለያህዌ ጥቅም እንደተለየ መሬት ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)