am_tn/ezk/48/10.md

1.1 KiB

ካህናት የሚሰጣቸው መሬት ይኖራቸዋል

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ "የእስራኤላውያን መሪዎች ለካህናት መሬት ይሰጧቸዋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ሃያ አምስት ሺህ ክንድ… አስር ሺህ ክንድ

እያንዳንዱ ረጀም ክንድ ወደ 54 ሴንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "25000 ክንድ … 10000 ክንድ" ወይም "ወደ 13.5 ኪሎ ሜትር …ወደ 5.4 ኪሎ ሜትር" (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

የእነርሱ ድርሻ ከዚህ እጅግ ቅዱስ ከሆነው ምድር ክፍል ይሆናል

"ከተቀረው ቅዱስ ምድር ይበልጥ ቅዱስ የሆነው ፣ ከቅዱሱ ምድር ይህ አነስተኛ ክፍል ለእነዚህ ካህናት ይሆናል"