800 B
800 B
ዮሴፍ ሁለት እጅ ድርሻ ያገኛል
ይህ ሰው ለእርሱ ትውልድ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ "የዮሴፍ ትውልድ ከምድሩ ሁለት አካባቢዎችን ያገኛል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
እጄን ወደ ላይ አንስቼ እምላለሁ
በዚያን ዘመን አንድ ሰው ማሃላውን ሳይፈጽም ቢቀር እግዚአብሔር እንደሚቀጣው እንደሚያውቅ ለማሳየት ቀኝ እጁን ያነሳል፡፡ (ትዕምርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)