am_tn/ezk/47/09.md

758 B

ከዚያ እንዲህ ይሆናል

ይህ በሕዝቅኤል 21፡7 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

ዓይንጋዲ

ይህ ከጨው ባህር በስተ ምዕራብ በኩል የሚገኝ በጣም ትልቅ ምንጭ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

የአሳ ማጥመጃ መረቦች የሚደርቁበት ስፍራ

"ሰዎች የአሳ ማጥመጃ መረቦቻቸውን የሚያደርቁበት ስፍራ ነው"

ዓይንኤግላይም

ይህ ከጨው ባህር በስተ ምስራቅ በኩል የሚገኝ በጣም ትልቅ ምንጭ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)