am_tn/ezk/47/01.md

638 B

የቤተ መቅደሱ ፊቱ ወደ ምስራቅ አቅጣጫ ነበር

"የቤተ መቅደሱ ፊት በምስራቅ በኩል ነበር"

ከመሰዊያው በስተ ቀኝ

ይህ አንድ ሰው ፊቱን ወደ ምስራቅ መልሶ ሲመለከተው የመሰዊያው ቀኝ ጎን ነው፤ ስለዚህ ከመሰዊያው ደቡባዊ ጎን ይገኛል ማለት ነው፡፡ "ከመሰዊያውበስተ ደቡብ በኩል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

በስተ ምስራቅ የሚገኘው በር

"ምስራቃዊ በር" ወይም "የውጫዊው ግድግዳ ምስራቃዊ በር"