ያህዌ ለሕዝቅኤል ስለእስራኤል ገዢዎች/ልዑሎች መልዕክቱን መስጠቱን ቀጥሏል፡፡
ይህ በዕብራውያን አቆጣጠር ሰባተኛው ወር ነው፡፡ አስራ አምስተኛው ቀን በጥቅምት መጀመሪያ ላይ ነው፡፡ (የዕብራውያን ወሮች እና ተከታታይ ቁጥሮች የሚሉትን ይመልከቱ)
ይህ ሕዝቅኤል አስቀድሞ ከገለጸው በዓል የተለየ በዓል ነው፡፡