am_tn/ezk/45/23.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለሕዝቅኤል ስለእስራኤል ገዢዎች/ልዑሎች መልዕክቱን መስጠቱን ቀጥሏል፡፡

የመብል መስዋዕት

"የእህል መስዋዕት" ተብሎም ይጠራል፡፡

ሰባት ወይፈኖች እና ነውር የሌለባቸው ሰባት አውራ በጎች

"ሰባት ወይፈኖች እና ሙሉ ለሙሉ ጤናማ የሆኑ ሰባት አውራ በጎች"

ኢፍ

ይህን ወደ ዘመናዊ የክብደት መለኪያ መለወጥ ይቻላል፡፡ አንድ ኢፍ "ሃያ ሁለት ሊትር" ነው፡፡ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የመጠን መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ኢን

ይህን ወደ ዘመናዊ የክብደት መለኪያ መለወጥ ይቻላል፡፡ አንድ ኢን "አራት ሊትር" ነው፡፡ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የመጠን መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

እያንዳንዱ ኢፍ

ይህን ወደ ዘመናዊ የክብደት መለኪያ መለወጥ ይቻላል፡፡ እያንዳንዱ ኢፍ "ሃያ ሁለት ሊትር" ነው፡፡ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የመጠን መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)