am_tn/ezk/45/13.md

903 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለሕዝቅኤል ስለእስራኤል ገዢዎች/ልዑሎች መልዕክቱን መስጠቱን ቀጥሏል፡፡

ከእያንዳንዱ ሆመር ስንዴ

ሰዎች የሚሰበስቡት ስንዴ አዝመራ መጠን ይህ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ "ከመከሩ ከእያንዳንዱ ሆመር ስንዴ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

የዘይት መስዋዕት የሚቀርብበት ህግ የባዶስ አንድ አስረኛ ይሆናል

"የባዶስ አንድ አስረኛ ዘይት ማቅረብ ይኖርባችኋል"

የእስራኤል ውሃማ አካባቢ

"በቂ ውሃ የሚያገኘው የእስራኤል አካባቢ"

ለዚህ ይውላል

x