am_tn/ezk/45/01.md

1.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለሕዝቅኤል፣ ለእስራኤል ቤት ያለውን መልዕክት መስጠቱን ቀጥሏል፡፡

ሃያ አምስት ሺህ ክንድ ቁመት… አስር ሺህ ክንድ ስፋት…አምስት መቶ ክንድ… ሀምሳ ክንድ ስፋት

እያንዳንዱ ረጀም ክንድ ወደ 54 ሴንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "25000 ክንድ ቁመት… 10000 ክንድ ስፋት…500 ክንድ… 50 ክንድ ስፋት" ወይም "ወደ 13.5 ኪሎ ሜትር የሚጠጋ ርዝመት…ወደ 5.4 ኪሎ ሜትር የሚጠጋ ስፋት…ወደ 270 ሜትር የሚጠጋ… ወደ 27 ሜትር የሚጠጋ ስፋት"… ወደ 54 ሴንቲ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

የዚህ ስፍራ ሁሉ አካባቢ

"በተወሰነው አካባቢ ውስጥ የሚገኘው ስፍራ ሁሉ"