am_tn/ezk/44/23.md

460 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለእስራኤል ቤት ያለውን መልዕክት በክህነት ስለሚያገለግሉት ስለ ሳዶቅ ትውልድ ለሕዝቅኤል መናገሩን ቀጥሏል፡፡

በክርክር ወቅት በእኔ ትዕዛዛት መሰረት ይፍረዱ

"ሰዎች በሚከራከሩበት ጊዜ፣ ካህናቱ የእኔን ህግ በመጥቀስ ማን ትክክል እንደሆነ ውሳኔ ይስጡ"