am_tn/ezk/44/20.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለእስራኤል ቤት ያለውን መልዕክት በክህነት ስለሚያገለግሉት ስለ ሳዶቅ ትውልድ ለሕዝቅኤል መናገሩን ቀጥሏል፡፡

የራሳቸውን ፀጉር መከርከም/መስተካከል አለባቸው

"ፀጉራቸውን በንጽህና መያዝ አለባቸው"

ባሏ የሞተባት

ባሏ የሞተባት ሴት

ከእስራኤል ቤት ትውልድ

"የእስራኤል ህዝብ ትውልድ"

የእስራኤል ቤት

"ቤት" የሚለው በቤት ውስጥ ለሚኖሩ ቤተሰቦች በዚህ ሁኔታ ለብዙ ዘመናት የያዕቆብ ትውልድ ለሆኑ እስራኤላውያን ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 3፡1 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "እስራኤላውያን" ወይም "የእስራኤል ወገን ሰዎች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)