am_tn/ezk/44/15.md

511 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለእስራኤል ቤት ያለውን መልዕክት ለሕዝቅኤል መስጠቱን ቀጥሏል፡፡

ይህን የሚያሟሉ እነዚያ የሳዶቅ ወንድ ልጆች

"የሳዶቅ ትውልድ የሆኑ እና የሚያሟሉ"

ከእኔ ርቀው ኮብልለው ነበር

ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ "እኔን መስማት እና መታዘዝ አቁመዋል" (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)