am_tn/ezk/44/13.md

1.5 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለእስራኤል ቤት ያለውን መልዕክት ለሕዝቅኤል መስጠቱን ቀጥሏል፡፡

እነርሱ

ሌዋውያን (ሕዝቅኤል 44፡10)

እነርሱ አይቀርቡም

"እኔ እንዲቀርቡ አልፈቅድም፡፡" ያህዌ የሳዶቅ ትውልድ እንደሚያደርጉትና አንድ አገልጋይ ትዕዛዝ ለመቀበል ወደ ንጉሡ በሚቀርብበት መንገድ፣ እነርሱ ወደ እርሱ እንዲመጡ አይፈልግም (ሕዝቅኤል 40፡46)

የምግባረ ብልሹነት እና በደለኝነታቸውን ውጤት ይቀበላሉ

"በምቀጣቸው ጊዜ ያፍራሉ ደግሞም መከራ ይቀበላሉ"

አሳፋሪ ድርጊቶች

"ያደረጋችሁት አሳፋሪ ነገሮች፡፡" ህዝቡ ጣኦታትን እና ሀሰተኛ አማልእክትን ስላመለኩ እግዚአብሔር ተቆጥቶ ነበር፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 5፡9 ላይ እንዴት እንተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

ጠባቂዎች

ዘብ የሚጠብቁ ወይም ስለ አንድ ነገር ጥንቃቄ የሚያደርጉ ሰዎች

በዚህ ውስጥ የተደረገው ያ ነው

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ "በዚህ ውስጥ ሊያደርጉ የፈለጉት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)