am_tn/ezk/44/06.md

1019 B

የእስራኤል ቤት

"ቤት" የሚለው በቤት ውስጥ ለሚኖሩ ቤተሰቦች በዚህ ሁኔታ ለብዙ ዘመናት የያዕቆብ ትውልድ ለሆኑ እስራኤላውያን ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 3፡1 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "እስራኤላውያን" ወይም "የእስራኤል ወገን ሰዎች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

አስጸያፊ ስራዎቻችሁ ሁሉ ይብቋችሁ

"አስጸያፊ ድርጊቶቻችሁ ከሚገባው በላይ ሆኗል" ወይም "ከመጠን ያለፈ አስጸያፊ ስራ ሰርታችኋል"

አስጸያፊ ድርጊቶች

ይህ በሕዝቅኤል 5፡9 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡