am_tn/ezk/44/04.md

1.3 KiB

ከዚያም እርሱ

ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) "ከዚያ ሰውየው" ወይም 2) "ከዚያ ያህዌ፡፡"

እነሆ

እዚህ ስፍራ "እነሆ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሕዝቅኤል በተመለከተው ተደንቆ እንደነበረ ነው፡፡

የያህዌ ክብር

ይህ በሕዝቅኤል 1፡28 ላይ አንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

በፊቴ ተደፋሁ

"ወደ መሬት ተደፋሁ" ወይም "በምድር ላይ ወደቅሁ፡፡" ሕዝቅኤል የወደቀው በአደጋ አይደለም፡፡ ወደ መሬት የወደቀው ያህዌን መፍራቱን እና ማክበሩን ለማሳየት ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 1፡28 ላይ አንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ልብህን አረጋጋ

"ሃሳብህን ሰብስብ" ወይም "ረጋ ብለህ አስተውል፡፡ ይህንን "በሕዝቅኤል 40፡4 ላይ "ልብ ብለህ አስተውል" የሚለው እንደ ተተረጎመ ይተርጉሙት፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ህግጋቱ ሁሉ

"ስለ ያህዌ ቤት ትዕዛዛቱ ሁሉ"