am_tn/ezk/42/16.md

684 B

እርሱ ለካ

"እርሱ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የናስ መልክ ያለውን ሰው ነው፡፡ (ሕዝቅኤል 40፡3 ተመልከቱ)

መለኪያ ዘንግ

ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

አምስት መቶ ክንድ

እያንዳንዱ ረጀም ክንድ ወደ 54 ሴንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "500 ክንድ" ወይም "ወደ 270 ሜትር የሚጠጋ" (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)