am_tn/ezk/42/04.md

573 B

አስር ክንድ… አንድ መቶ ክንድ… ሃያ ክንድ

እያንዳንዱ ረጀም ክንድ ወደ 54 ሴንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "10 ክንድ… 100 ክንድ" ወይም "ወደ 5.4 ሜትር የሚጠጋ… ወደ 54 ሜትር የሚጠጋ" (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ከክፍሉ ጋር ሲነጻጸር በመጠን አነስተኛ

"ከክፍሎቹ ያነሰ"