am_tn/ezk/42/01.md

1.7 KiB

ውጫዊ አደባባይ

ይህ በሕዝቅኤል 10፡5 ላይ አንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

አንድ መቶ ክንድ… ሃምሳ ክንድ… ሃያ ክንድ

እያንዳንዱ ረጀም ክንድ ወደ 54 ሴንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "100 ክንድ… 50 ክንድ… 20 ክንድ" ወይም "ወደ 54 ሜትር የሚጠጋ… ወደ 27 ሜትር የሚጠጋ… ወደ 11 ሜትር የሚጠጋ" (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

አንዳንዶቹ ክፍሎች ወደ ውስጠኛው አደባባይ ፊታቸውን መልሰዋል

"አንዳንዶቹ ክፍሎች ወደ ውስጠኛው አደባባይ የዞሩ ነበሩ" ወይም "ከእነዚያ ክፍሎች የአንዳንዶቹ መግቢያ ወደ ውስጠኛው አደባባይ የዞረ ነበር"

ውስጠኛው አደባባይ

ይህ በሕዝቅኤል 8፡16 ላይ አንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

ለእነርሱ የተከፈቱ ነበሩ

"ከውስጠኛው አደባባይ ሲወጣ አየሁ"

መሄጃ መንገድ ነበረው

"በክፍሎቹ መሃል ለመረማመድ ስፍራ ስለነበረ"

አንዳንዶቹ ክፍሎች ወደ ውጫዊው አደባባይ ማየት የሚያስችሉ ነበሩ

"አንዳንዶቹ ክፍሎች ወደ ውጫዊው አደባባይ ፊታቸውን የመለሱ ነበሩ" ወይም "የአንዳንዶቹ በሮች መግቢያዎች ወደ ውጫዊው አደባባይ ፊታቸውን የመለሱ ነበሩ"