am_tn/ezk/41/25.md

463 B

ግርግዳዎቹ እንደተጌጡት

"ግድግዳዎቹ የኪሩቤሎች እና የዘንባባ ዛፎች ቅርጽ ያለባቸው እንደሆነ"

መተላለፊያ

ለድጋፍ

መተላለፊያ

በመግቢያው ፊት ለፊት በአምዶች ወይም ለድጋፍ በቆሙ በምሶሶዋች ላይ የሚገኙ ልባሶች፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 8፡16 ላይ አንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡