am_tn/ezk/41/21.md

1.5 KiB

መልካቸው እንደ እንጨቱ መሰዊያ መልክ ነበር

"መልክ" የሚለው ረቂቅ ስም በግስ ሊተረጎም ይችላል፡፡ "የእንጨት መሰዊያ በሚታይበት ተመሳሳይ መንገድ ይታያሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡(ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

ሶስት ክንድ… ሁለት ክንድ

እያንዳንዱ ረጀም ክንድ ወደ 54 ሴንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "ወደ 1.6 ሜትር የሚጠጋ… ወደ 1.1 ሜትር የሚጠጋ" (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ለቅድስቱ እና ቅድስተ ቅዱሳኑ ጥንድ በሮች ነበሩ

"ቅዱሱ ስፍራ እና ቅድስተ ቅዱሳኑ ሁለቱም ሁለት በሮች ነበራቸው"

እነዚህ በሮች እያንዳንዳቸው ሁለት የበር ማጠፊያ ነበራቸው

"እያንዳንዱ በር በማጠፊያዎቹ ላይ ሁለት ክፍሎች/አካል ነበረው፡፡" ማጠፊያዎች በሮችን ከግርግዳ ጋር በመያያዝ በሮች እንዲወዛወዙ/ እንዲከፈቱና እንዲዘጉ ያደርጋሉ፡፡

ለአንድ በር ሁለት መጠፊያዎች እና ሁለት ማጠፊያዎች ለሌላኛው በር

"ለሁለቱም ቅዱስ ስፍራ ሁለቱም በሮች እና ቅድስተ ቅዱሳኑ ሁለት ክፍሎች/አካል አላቸው"