am_tn/ezk/41/15.md

796 B

ሰገነቶች

"ሰገነቶች፡፡" ሰገነቶች ከሌሎች ህንጻዎች በላይ ከፍ ተደርገው የሚገነቡ ቦታዎች ነበሩ፡፡ ሰዎች ሰገነቶች ላይ ወጥተው የህምጻውን ዋና ወለል ወደ ታች ማየት ይችላሉ፡፡

አንድ መቶ ክንድ

እያንዳንዱ ረጀም ክንድ ወደ 54 ሴንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "100 ክንድ" ወይም "ወደ 54 ሜትር የሚጠጋ" (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

መተላለፊያ

ይህ በሕዝቅኤል 8፡16 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡