am_tn/ezk/41/12.md

939 B

በምዕራብ በኩል ፊቱ ወደ አደባባዩ የሆነው ህንጻ ስፋቱ ሰባ ክንድ ነበር

ይህ በሁለት ዐረፍተ ነገሮች ሊገለጽ ይችላል፡፡ "በቤተ መቅደሱ ምዕራብ በኩል ህንጻ ነበር፣ ደግሞም መግቢያው በአደባባዩ በኩል ነበር፡፡ ስፋቱ ሰባ ክንድ ነበር፡፡"

ሰባ ክንድ… አምስት ክንድ… ዘጠና ክንድ… አንድ መቶ ክንድ

እያንዳንዱ ረጅም ክንድ ወደ 54 ሴንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "70 ክንድ… 5 ክንድ… 90 ክንድ… 100 ክንድ" ወይም "ወደ 38 ሜትር… ወደ 2.7 ሜትር… ወደ 49 ሜትር… ወደ 54 ሜትር" (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)