"የካህናት በውጭ በኩል የሚገኙ ክፍሎች ከቅድስተ ቅዱሳኑ የራቁ ነበሩ"
ወደ 11 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)
"በክፍሎቹ እና በቤተ መቅደሱ መሃል ያለው ጠቅላላ ስፍራ በአጠቃላይ በቤተ መቅደሱ ዙሪያ ስፋቱ አምስት ክንድ ነበር"