am_tn/ezk/41/05.md

1.3 KiB

ቤቱ

ቤተ መቅደሱ

ስድስት ክንድ

ወደ 3.2 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ክንዶች

እያንዳንዱ ረጅም ክንድ ወደ 54 ሳንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

አራት ክንድ

ወደ 2 ሜትር የሚጠጋ

ሶስት ደረጃዎች/ደርቦች

"ሶስት ደርብ/ፎቅ"

በቤቱ ግድግዳ ዙሪያ ተሸካሚዎች ነበሩ

"ቤቱ ዙሪያውን ለሚገኙ ክፍሎች ሁሉ ተሸካሚ ነበረው፡፡" በዚህ መንገድ በጎን የሚገኙ ክፍሎች በግድግዳው ተሸካሚ ላይ ማረፍ ይችላሉ"

ለመደገፍ

"ተሸካሚዎቹ መደገፍ ይችሉ ዘንድ"

በቤቱ ግድግዳ ውስጥ የተደረገ ድጋፍ አልነበረም

"በቤቱ ገድግዳ ውስጥ ድጋፎች አልነበሩም፡፡" ቤተ መቅደሱን የሚገነቡ ሰዎች ከቅድስተ ቅዱሳኑ ግድግዳ ከጎን የሚገኙ ክፍሎችን ለማገኛኘት የሚደግፉ ድንጋይ ወይም እንጨት አይፈልጉም ነበር፡፡