am_tn/ezk/41/01.md

1.9 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

በሕዝቅኤል ራዕይ ውስጥ ያለው ሰው (ሕዝቅኤል 40፡3) ለሕዝቅኤል የቤተ መቅደሱን ዙሪያ ማሳየቱን ይቀጥላል፡፡

የመቅደሱ ቅዱስ ስፍራ

በቤተ መቅደሱ "ከቅድስተ ቅዱሳኑ" ፊት ለፊት ያለው ክፍል

በሁለቱም በኩል ስፋቱ ስድስት ክንድ

እነዚህ ክንዶች "ረጅም" ክንዶች ነበሩ (ሕዝቅኤል 40፡5) "፤ 54 ሴንቲሜትር የሆነ ክንድ፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "በስፋት በሁለቱም በኩል ስድስት ክንድ ነበሩ"

ስድስት ክንድ

ወደ 3.2 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ክንዶች

እያንዳንዱ ረጅም ክንድ ወደ 54 ሳንቲ ሜትር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

አስር ክንድ

ወደ 5.4 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

አምስት ክንድ

ወደ 2.7 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ወርድና ስፋት/አውታረ መጠን

"መጠኑ"

አርባ ክንድ

ወደ 22 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ሃያ ክንድ

ወደ 2.7 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)