am_tn/ezk/40/46.md

768 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ሰውየው በራዕይ ከሕዝቅኤል ጋር መነጋገሩን ቀጥሏል

ወደ ሰሜን ፊቱን ያዞረ ክፍል

ይህ የሚያመለክተው በውስጣዊ አደባባይ በደቡብ በኩል የሚገኘውን ክፍል ነው፡፡ የክፍሉ በር ከክፍሉ በስተ ሰሜን ነበር፡፡ "ይህ ክፍል በሩ በቤቱ በስተ ሰሜን የሚገኝ ነው" ወይም "ይህ ክፍል በውስጠኛው አደባባይ በስተ ደቡብ ነው"

በመሰዊያው በአገልግሎት/ግዴታ ላይ የሚገኙ ካህናት

"በመሰዊያው ላይ መስዋዕት ያቀርቡ የነበሩ ካህናት"

እርሱን ለማገልገል ወደ ያህዌ ቀረቡ

x