am_tn/ezk/40/38.md

1.0 KiB

በእያንዳንዱ መግቢያ በር መንገዶች

"በእያንዳንዱ መግቢያ በሮች"

እነርሱ የሚቃጠለውን መስዕት ይለቀልቃሉ

"እነርሱ" ለሚለው ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) መስዋዕቱን የሚያመጡ ሰዎች ወይም 2) እንስሳቱን የሚያርዱ ካህናት

የሚቃጠሉ መስዋዕቶች

የሚታረዱ እና መስዋዕት ሆነው የሚቃጠሉ እንስሳት

በእያንዳንዱ መተላለፊያ/ኮሪደር ላይ ሁለት ጠረጴዛዎች ነበሩ

በእያንዳንዱ መተላለፊያ አጠገብ ሁለት በአጠቃላይ አራት ጠረጴዛዎች ነበሩ

ለሚቃጠል መስዋዕቱ ይታረድ ነበር

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊቀርብ ይችላል፡፡ "የሚቃጠለውን መስዋዕት ያርዳሉ" ወይም "የሚቃጠል መስዋዕት አድርገው የሚያቀርቡትን እንስሳ ያርዳሉ" (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)