am_tn/ezk/40/32.md

697 B

በምስራቁ መንገድ ወደ ውስጣዊ አደባባይ

"በውስጣዊ አደባባይ በስተ ምስራቅ"

ክንዶች

በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እነዚህ "ረጅም" ክንዶች የሚለው እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡

ሀምሳ ከንድ

ወደ 27 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ሃያ አምስት ከንድ

ወደ 13.5 ሜትር የሚጠጋ

ይህ መተላለፊያ ፊቱን ወደ ውጫዊ አደባባይ መልሷል

"የመተላለፊያው መግቢያ በውጫዊው አደባባይ በኩል ነበር"