am_tn/ezk/40/28.md

1.3 KiB

ውስጣዊ አደባባይ

ይህ በሕዝቅኤል 8፡16 ላይ አንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

በደቡባዊ በሩ መንገድ በኩል

"በደቡባዊ በሩ በኩል"

ቤቶች

ይህ በሕዝቅኤል 40፡7 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

ኮሪዶር/መተላለፊያ

ይህ በሕዝቅኤል 8፡16 ላይ አንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

በተመሳሳይ ለካ

"ተመሳሳይ መጠን ነበረው"

ክንዶች

በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እነዚህ "ረጅም" ክንዶች የሚለው እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡

ሀምሳ ከንድ

ወደ 27 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ሃያ አምስት ከንድ

ወደ 13.5 ሜትር የሚጠጋ

አምስት ከንድ

ወደ 27 ሜትር የሚጠጋ

ይህ ኮሪዶር/መተላለፊያ ፊቱን ወደ ውጫዊ አደባባይ መልሷል

"የመተላለፊያው መግቢያ በውጫዊው አደባባይ በኩል ነበር"

በተቀረጸ የዘንባባ ዛፍ

"ደግሞም የተቀረጸ የዘንባባ ዛፍ መልክ ነበረው"