am_tn/ezk/40/26.md

539 B

ኮሪዶር/መተላለፊያ

ይህ በሕዝቅኤል 8፡16 ላይ አንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

በዚህም በዚያም በኩል

"በሁለቱም በኩል"

ክንዶች

በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እነዚህ "ረጅም" ክንዶች የሚለው እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡

አንድ መቶ ክንዶች

ወደ 54 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)