am_tn/ezk/40/24.md

563 B

እንደ ሌላው ውጫዊ በሮች በተመሳሳይ ለካው

"እንደ ሰሜናዊ እና ምስራቃዊ በሮች ተመሳሳይ መጠን ነበረው"

ክንዶች

በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እነዚህ "ረጅም" ክንዶች የሚለው እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡

ሀምሳ ከንድ

ወደ 27 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ሃያ አምስት ከንድ

ወደ 13.5 ሜትር የሚጠጋ