am_tn/ezk/40/22.md

1.9 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ሕዝቅኤል ስለ ቤተ መቅደሱ የሚመለከተውን ራዕይ እና የነሀስ መልክ ያለውን ሰው መግለጹን ቀጥሏል፡፡

የእርሱ መስኮቶች

"የእርሱ" የሚለው ቃል በውጨኛው አደባባይ በስተሰሜን የሚገኘውን በር ያመለክታል፡፡ "የሰሜኑ በር መስኮቶች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

ቤቶች

ይህ በሕዝቅኤል 40፡7 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

ወደ ምስራቅ ፊታቸውን ካደረጉ በሮች ትይዩ

"እንደ ምስራቃዊ በር የመሰሉ ነበሩ" ወይም "እንደ ውጫዊ አደባባዩ ምስራቃዊ በር የመሰሉ ነበሩ

ውስጣዊ አደባባይ

ይህ በሕዝቅኤል 8፡16 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

በበሩ ፊት ለፊት ወደ በሰሜን አቅጣጫ

"በቀጥታ ከሰሜን በር አቅጣጫ" ወይም "በውጫዊ አደባባይ ከሰሜን በር አንጻር"

ወደ ሰሜን ፊቱን ያደረገ በር

"የውጫዊ አደባባይ በሰሜን በኩል ያለው በር"

እንደዚሁም ደግሞ በምስራቅ በር ነበር

"በውስጣዊ አደባባይ በኩል እንደነበረው ምስራቅ በር ነበረ" ወይም "በምስራቅ በር ፊተ ለፊት እንደነበረ ወደ ውስጣዊ አደባባይ በር ነበረ"

ከአንዱ በር ወደ ሌላኛው በር

"በስተ ሰሜን ካለው ውጫዊው በር፣ በሰሜን እስካለው ውስጣዊ በር"

ክንዶች

በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እነዚህ "ረጅም" ክንዶች የሚለው እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡

አንድ መቶ ክንድ

ወደ 54 ሜትር የሚጠጋ