am_tn/ezk/40/20.md

959 B

ቤቶች

ይህ በሕዝቅኤል 40፡7 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

ኮሪዶር/መተላለፊያ

ይህ በሕዝቅኤል 8፡16 ላይ አንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

በተመሳሳይ ለካ

"ተመሳሳይ መጠን ነበረው"

ሀምሳ ከንድ

ወደ 27 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ክንዶች

በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እነዚህ "ረጅም" ክንዶች የሚለው እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡

ሃያ አምስት ክንድ

ወደ 13.5 ሜትር የሚጠጋ

ዋናው በር

ይህ የሚያመለክተው በውጫዊው አደባባይ ምስራቃዊ አቅጣጫ ሚገኘውን በር ነው፡፡ "በውጫዊው ግድግዳ ምስራቃዊ አቅጣጫ የሚገኘው ዋናው በር"