am_tn/ezk/40/11.md

1005 B

መግቢያ በር

"የደጃፉ መግቢያ የነበር በር"

አስር ክንድ

ወደ 5.4 ሜትር (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ክንዶች

በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እነዚህ "ረጅም" ክንዶች የሚለው እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡

አስራ ሶስት ክንድ

ወደ 7 ሜትር

ቤቶቹ/ክፍሎቹ ወደ ስድስት ክንድ ይሆናሉ

"ክፍሎቹ 6 ክንድ ቁመት ነበራቸው"

ክፍሎቹ

"ጓዳዎቹ" ወይም "ክፍሎቹ"

ስድስት ክንድ

ወደ 3.2 ሜትር

አንድ ክንድ

"54 ሴንቲ ሜትር" ወይም "ግማሽ ሜትር የሚሆን"

ሃያ አምስት ከንድ

ወደ 13.5 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ሁለተኛው

"የሁለተኛው ክፍል/ቤት መግቢያ"