am_tn/ezk/40/08.md

1.2 KiB

ወደ ቤተ መቅደሱ የዞረ የበሩ መተላለፊያ

እዚህ ስፍራ "ወደ ቤተ መቅደሱ የዞረ" ማለት መተላለፊያው በቤተ መቅደሱ ቅጥረ ግቢ ከበሩ ጋር የተያያዘ ነበር ማለት ነው፡፡ "ቤተ መቅደሱን የከበበው በግድግዳው ውስጠኝ ገጽ የሚገኘው የበሩ መተላለፊያ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

መተላለፊያ

ይህ በበሩ መግቢያ ወይም መውጫ ፊት ለፊት አምዶች ወይም ለድጋፍ የሚያገለግል ምሰሶዎች የሚገኙበት ስፍራ ነበር፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 8፡16 ላይ አንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

አንድ ዘንግ

ይህ በሕዝቅአል 40፡5 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ

ሁለት ከንድ

አንድ ሜትር የሚሆን (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

ክንዶች

በሕዝቅኤል 40፡5 ላይ እነዚህ "ረጅም" ክንዶች የሚለው እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡

በተመሳሳይ ለካ

"ተመሳሳይ መጠን ነበረው"