am_tn/ezk/40/05.md

2.5 KiB

የቤተመቅደሱን ዙሪያ የከበበ

"ሙሉ ለሙሉ በቤተ መቅደሱ ዙሪያ"

እያንዳንዱ ረጅም ክንድ፣ አንድ ክንድ ከአንድ የእጅ መዳፍ ያህል ርዝመት አለው

እያንዳንዱ "ረጅም ክንድ" ወደ 54 ሳንቲ ሜትር ያህላል፡፡ በዩዲቢ እንደተደረገው ዘመናዊ መለኪያ ከተጠቀሙ "ክንድ" የሚለውን ይህንን መረጃ መስጠት ላያስፈልግ ይችላል፡፡ "እነዚህ ረጂም ክንዶች፣ ከአማካዩ የክንድ መጠን የመዳፍ ያህል ተጨማሪ እርዝማት አላቸው" (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

የእጅ መዳፍ የሚያል

"የእጅ ስፋት፡፡" ይህ ወደ 8 ሳንቲ ሜትር ነው፡፡ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

አንድ ዘንግ

"የአንድ በትር ቁመት" ይህ 3.2 ሜትር ነው፡፡

በምስራቅ ትይዩ ያለው የቤተ መቅደሱ በር/የቤተ መቅደሱ ምስራቅ በር

ይህ በር የቤተ መቅደሱን አካባቢ የከበበው ግድግዳ አንዱ ክፍል/አካል ነበር፡፡ የቤተ መቅደሱ ህንጻ አካል አልነበረም፡፡ "መቅደሱን የከበበው በስተምስራ በኩል ያለው ግድግዳ መግቢያ" ወይም "በቤተ መቅደሱ ቅጥረ ግቢ ምስራቃዊ ግድግዳ የሚገኘው መግቢያ"

ደረጃዎች ላይ

"የበሩ ደረጃዎች ላይ"

በጥልቀት

"ከመግቢያው በር የፊት ለፊት ጠርዝ እስከ ኋለኛው ጠርዝ"

የዘብ ጠባቂ ቤቶች

እነዚህ በበሮቹ በውስጥ በኩል የተገነቡ ዘቦቹ በሮችን ለመጠበቅ የሚቆዩባቸው ክፍሎች ነበሩ

አምስት ክንድ

ወደ 2.7 ሜትር የሚጠጋ (መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የርቀት መለኪያ የነበሩ የሚለውን ይመልከቱ)

በየሁለት ቤቶቹ/አዳራሽ መካከል አምስት ክንድ ርቀት ነበር

"አጠገብ ላጠገብ በሚገኙ ቤቶች መሃል አምስት ክንድ ርቀት ነበር" ወይም "በአንድ ቤት እና በአጠገቡ በሚገኘው ቤት መሃል አምስት ክንድ ርቀት ነበር

ቤቶቹ/አዳራሾቹ

"ክፍሎቹ"

መተላለፊያ

x