am_tn/ezk/39/11.md

976 B

አያያዥ ሀሳብ፡

ያህዌ ለሕዝቅኤል በጎግ ላይ የሚደርስበትን መናገር ጀምሯል

በዚያን ቀን እንዲህ ይሆናል

ይህ አስፈላጊ ትዕይንትን ያመለክታል፡፡ የእናንተ ቋንቋ ይህ ለማድረግ መንገድ ካለው እዚህ ስፍራ ልትጣሙበት ትችላላችሁ፡፡

ከባህሩ በስተ ምስራቅ

ጥቂት ዘመናዊ ቅጂዎች እዚህ ስፍራ የዕብራይስጡን አገላለጽ "በባህሩ በኩል በስተ ምስራቅ" በማለት ይተረጉሙታል፡፡

ይህ ይገድበዋል

ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) "መቃብሩ ይገድበዋል" ወይም 2) "የሞተው ሰራዊት ይገድበዋል"

በዚያ እነርሱ

"በዚያ የእስራኤል ቤት"

እነርሱ ይጠሩታል

"ሰዎች ይጠሩታል"

የሐሞን ጎግ ሸለቆ

"የጎግ ታላቅ ሰራዊት ሸለቆ"