am_tn/ezk/33/30.md

1.4 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለሕዝቅኤል መናገሩን ቀጥሏል፡፡

ከያህዌ ዘንድ የወጣ

"ይናገር ዘንድ ያህዌ ለእርሱ የሰጠው" ወይም "ያህዌ ለእርሱ የሰጠው"

ትክክለኛ ቃላት በአፋቸው አለ፣ ነገር ግን ልባቸው ፍትሃዊ ያልሆነ ጥቅምን ይከተላል

እዚህ ስፍራ "አፎች" የሚለው የሚወክለው ንግግርን ነው፡፡ ለዚህ ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) "እነርሱ እኔን ስለ መውደዳቸው ይናገራሉ፣ ልባቸው ግን ፍትሃዊ ያልሆነ ጥቅምን ይከተላል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ልባቸው ፍትሃዊ/ተገቢ ያልሆነ ጥቅምን ይከተላል

እዚህ ስፍራ "ልቦች" የሚለው የሚወክለው ፍላጎትን ነው፡፡ "በልቦቻቸው ትክክለኛ ያልሆነ ጥቅምን ለማግኘት ይፈልጋሉ" ወይም "ትክክለኛ ባልሆነ መንገድ ነገሮችን ለማግኘት ይፈልጋሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)