am_tn/ezk/33/23.md

1.7 KiB

የያህዌ ቃል መጣ

ይህ እግዚአብሔር ለነቢዩ ወይም ለህዝቡ የተናገረውን ነገር ለማስተዋወቅ የዋለ ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ ይህ በሕዝቅኤል 3፡16 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "ያህዌ ይህንን መልዕክት ነናገረ" ወይም "ያህዌ እነዚህን ቃላት ተናገረ/ያህዌ እንዲህ አለ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

እነዚያ ፍርስራሾች

ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) "እነዚያ የግንብ ፍርስራሾች" 2) "እነዚያ የፈራረሱ ከተሞች"

እርሱ ምድሪቱን ወረሰ

ያህዌ ምድሪቱን ለአብርሃም መስጠቱ የተገለጸው አብርሃም ምድሪቱን እንደ ወረሰ ተደርጎ ነው፡፡ "ያህዌ ምድሪቱን ለእርሱ ሰጠ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ምድሪቱ

"የእስራኤል ምድር"

ምድረቱ ለእኛ ተሰጥታ ነበር

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ያህዌ ምድሪቱን ለእኛ ሰጠን" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ርስት አድርጎ

"ርስት" የሚለው ረቂቅ ስም "መውረስ" ተብሎ ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ስለዚህም እኛ እርሷን መውረስ እንችል ዘንድ" (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)