am_tn/ezk/33/21.md

2.3 KiB

እንዲህም ሆነ

እዚህ ስፍራ ይህ ሀረግ የዋለው የታሪኩን አዲስ ክፍል ጅማሬ ለማመልከት ነው፡፡ የእናንተ ቋንቋ ይህን ለማድረግ የሚችልበት መንገድ ካለው እዚህ ስፍራ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ፡፡

አስራ ሁለተኛው አመት… አምስተኛው ቀን… አስረኛው ወር

12ኛ አመት… 5ተኛ ቀን… 10ኛ ወር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተከታታይ ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

በአስረኛው ወር በአምስተኛው ቀን

ይህ በዕብራውያን አቆጣጠር አስረኛው ወር ነው፡፡ አምስተኛው ቀን በምዕራባውያን ዘመን አቆጠጠር ጥር መጀመሪያ አካባቢ ነው፡፡ (የዕብራውያን ወራት እና ተከታታይ ቁጥሮች የሚሉትን ይመልከቱ)

የእኛ ምርኮኛ

እዚህ ስፍራ "እኛ ራሳችን" የሚለው የሚያመለክተው በባቢሎናውያን ንጉሥ ዮአኪን ኢየሩሳሌምን ለቆ እንዲወጣ ካደረጉት ጊዜ አንስቶ በባቢሎን የነበሩትን ሕዝቅኤልን እና እስራኤላውያንን ነው፡፡ "እኛ ምርኮኛ ከሆንን በኋላ" ወይም "ባቢሎናውያን እኛን ወደ ምርኮ ከወሰዱን በኋላ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አካታች ያልሆነ እና የሆነ "እኛ" እና ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)

ከኢየሩሳሌም ያመለጠ ሰው ወደ እኔ መጣ

"ከኢየሩሳሌም ያመለጠ አንድ ሰው ወደ እኔ መጣ" ባቢሎናውያን ኢየሩሳሌምን ደምስሰው ህዝቧን ሲገድሉ ጥቂት ሰዎች ብቻ አመለጡ፡፡

ከተማይቱ ተያዘች

"ከተማይቱ" የሚለው ሀረግ የሚያመለክተው "ኢየሩሳሌምን" ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ባቢሎናውያን ኢየሩሳሌምን ደመሰሱ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

የያህዌ እጅ በእኔ ላይ ነበረች

x